• የልደታ አስተዳደር ህንፃ 2ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 205
  • +251912689710
  • ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም

image
image
image
image
image

በዓለም አቀፍ ደረጃ 114ኛ ጊዜ በአገራችን ደግሞ ለ49ኛ ጊዜ "ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ ቃል የሚከበረው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በማስመልከት የባዛር ፌስቲቫል ተከፈተ።

የካቲት 29, 2017
በልደታ ክፍለ ከተማ የሴቶች ቀንን በማስመልከት በተዘጋጀው የባዛር ፌስቲቫሉ ላይ ሚኒስተሮች ፣ሚኒስተር ደኤታዎች፣ አምባሰደሮች ፣ የከተማ አመራሮች፣ የክፍለ ከተማ አመራሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተከፍቷል።