News
ዉድ ተመልካቾቻችን በቅርብ ቀን የልደታ ክ/ከተማ ማህበራዊ፤ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታዎችን የሚዳስስ በተለይ ኮሙኒኬሽን ላይ ትኩረት የሚያደርግ ሳምንታዊ የአንድ ሰዓት ፕሮግራም የምንጀምር መሆኑን እያሳወቅን በአክብሮት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ፡፡
🌿 "በምገባ መርሐ ግብር ስራ 20 ሺህ ገቢ ያልነበራቸው እናቶች ቋሚ የስራ እድል ተጠቃሚ ሆነዋል" ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ባለፉት 6 ወራት በከተማ አስተዳደሩ የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል የሚያስችል የሪፎርም ስራ እየተከናወነ የሚገኝ በመሆኑ በተቋማት የስራ አፈጻጸም ላይ የአገልግሎት መሻሻሎችን መታየት ጀምረዋል ተባለ፡፡
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር 2017 በጀት አመት የ6ወር የፀጥታ አካላት እና የሰላም ሠራዊት ላደረጉት አስተዋጽኦ የምስጋናና የእውቅና ፕሮግራም አካሄደ።
"በላባችን ኢትዮጲያን እናበለፅጋለን " ።
የልደታ ክ/ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወር ውጤታማ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የወረዳ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤቶች ተቋማት እና ባለሙያዎች እውቅና ሰጠ።
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሳምንቱን የመንግስት እና የፓርቲ የሥራ እቅድ አፈጻጸም ገምግሞ አቅጣጫ አስቀምጧል።