dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 03 አስተዳደር አብነት አዳባባይ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 2500 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 36 ሺ ገደማ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 9 ፣ በምዕራብ ከአዲስ ከተማ ወረዳ 3 እና ልደታ ወረዳ 2 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ወረዳ 2 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡

የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ

+251112780853 - የጽ/ቤት ስልክ

+2519454749 - ቡድን መሪ


Woreda 3 Admin. Office GPS

9°01'09.0"N 38°43'54.5"E

9.01915208, 38.731815

Lideta : - The Smartest Subcity