
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ተክለ ሀይማኖት በርበሬ በረንዳ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 450 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 53 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 9 ጋር ይዋሰናል፡፡
የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ
+251112758851 - የጽ/ቤት ስልክ +251910787672