dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 6 አስተዳደር ብስራተ ገብርኤል የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 177.5 ስኩዌር ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 21 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 8 ፣ በምዕራብ ከኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 9 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከኮልፌ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡

የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ

+25111XXXXXXXX - የጽ/ቤት ስልክ

+251936211146 - ቡድን መሪ


Woreda 6 Admin. Office GPS

8°59'32.6"N 38°43'41.7"E

8.9923931,38.7230999

Lideta : - The Smartest Subcity