
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ባልቻ ሆስፒታል ከፍ ብሎ ሶልያና ህንፃ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1500 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 25 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ወረዳ 1 እና ልደታ ወረዳ 5 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 10 ጋር ይዋሰናል፡፡
የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ
+251940129416 - ቡድን መሪ +251935006553 -