የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ራዕይ
በ2022 ዓ.ም ጠንካራ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት በቂና የተሟላ መረጃ ያለው፤ በከተማዋ ሁለንተናዊ እድገት ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግ ህብረተሰብ በመፍጠር ከተማችን አዲስ አበባ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ሆና ማየት፡፡
በ2022 ዓ.ም ጠንካራ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት በቂና የተሟላ መረጃ ያለው፤ በከተማዋ ሁለንተናዊ እድገት ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግ ህብረተሰብ በመፍጠር ከተማችን አዲስ አበባ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት ሆና ማየት፡፡
የተለያዩ የኮሙኒኬሽን አግባቦችን በመጠቀም ዘመናዊ፣ ግልጽ እና ፈጣን ምላሽ መስጠትን ባህሉ ያደረገ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋትና በዘርፉ መሪ ሚና በመጫወት ብሎም በመንግስትና በህዝብ መካከል ጥራት ያለው እና ለሁሉም ነዋሪ ተደራሽ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር በማድረግ፡-
ተጠያቂነት፤፣
ብዝሃነት፤ ፣
ግልፅነት፤፣
ተዓማኒነት፤፣
የጋራ መግባባት መፍጠር፤ ፣
ለጊዜ የላቀ ዋጋ መስጠት፤፣
ለገጽታ ግንባታ ስኬት ግንባር ቀደም ሚና መጫወት፤ ፣