dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1220 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 14 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 10 ፣ በምዕራብ ከኮ/ቀ/ክ/ከ ወረዳ 9 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 2 እና 3 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 8 ጋር ይዋሰናል፡፡

የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ

+25111XXXXXXXX - የጽ/ቤት ስልክ

+251936211146 - አስተባባሪ ( እሸቱ )


Woreda 1 Admin. Office GPS

9°00'36.0"N 38°43'58.4"E

9.00998726, 38.7328738

Lideta : - The Smartest Subcity