dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 04 አስተዳደር ሳርቤት አደባባይ ጃርባ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 2000 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 14 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከቅርቆስ ወረዳ 5 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 8 ፣ በሰሜን ከሳርቤት አደባባይ ፣ እንዲሁም በደቡብ ከንፋስ ስልክ ወረዳ 5 ጋር ይዋሰናል፡፡

የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ

+25111XXXXXXXX - የጽ/ቤት ስልክ

+251936211146 - ቡድን መሪ


Woreda 4 Admin. Office GPS

8°59'10.6"N 38°44'27.1"E

8.9862789, 38.74087047

Lideta : - The Smartest Subcity