dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር ብሩክ ሆስፒታል አካባቢ ዉሃ ልማት አጠገብ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1680 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 16,520 ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 6 ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 4 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከንፋ ስልክ ላፍቶ ወረዳ 02 ጋር ይዋሰናል፡፡

የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ

+251940129416 - ቡድን መሪ

+251935006553 -


Woreda 8 Admin. Office GPS

8°59'19.0"N 38°43'35.6"E

8.98862086, 38.72655921

Lideta : - The Smartest Subcity