dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 7 አስተዳደር ጎላ ፓርክ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 1206 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 17 ሺ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፣ በምዕራብ ከአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፣ በሰሜን ከአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ጋር ይዋሰናል፡፡

የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ

+25912453735 - የቡድን መሪ ስልክ

+2519XXXXXXXXX - አስተባባሪ ( --- )


Woreda 7 Admin. Office GPS

9°01'27.9"N 38°44'52.3"E

9.02440146, 38.74786835

Lideta : - The Smartest Subcity