በልደታ ክ/ከተማ የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ዋና ዋና ተግባራቶች
- 1. የህትመት ውጤቶች አገልግሎቶች
-
ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
- ደብዳቤ፣ በተቋሙ የተዘጋጁ መጠይቅ መሙላት
- 2. የዜና አገልግሎት
- የጥቆማ ዜና አገልግሎት
ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
- ከ10 ሰዓት በፊት ለተቋሙ የት በምን ማን የሚሉትን ያማላ ደብዳቤ ወይም በስልክ ማሳወቅ አለበት
- 3. የኘሮግራም አገልግሎት
- የአጭር ኘሮግራም አገልግሎት ፣
ከተገልጋይ የሚጠበቅ ቅድመ ሁኔታዎች
- ስምምነት ውል ደብዳቤ ረዕስ
- 4. የቀረጻ አገልግሎት
- የፎቶ አገልግሎት ፤
- የቪዲየ አገልግሎት
- የኘሮዳክሽን አገልግሎት
- 5. የመረጃ ማዕከል አገልግሎት
- 6. የዲጂታል ሚዲያ አገልግሎት
- 7. የሚዲያ ግንኙነት አገልግሎት
- የኘሬስ ሪሊስ አገልግሎት ፣