dp

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ

የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ

ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ

የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ቤ/ክርስቲያን ጀርባ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 480 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 12,683 ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከፌደራል ፓሊስ ዋ/መ/ቤት ፣ በምዕራብ ከልደታ ወረዳ 1 ፣ በሰሜን ከልደታ ወረዳ 9 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 4 ጋር ይዋሰናል፡፡

የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ

+251115575944 - የጽ/ቤት ስልክ

+251920508427 -


Woreda 10 Admin. Office GPS

9°00'33.6"N 38°44'16.1"E

9.00933226, 38.73781208

Lideta : - The Smartest Subcity