
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አድራሻ
የጂፒየስ መረጃ እና ስለወረዳዉ መግለጫ
ስለ ወረዳዉ አጭር መግለጫ
የልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ጦር ሀይሎች ወደ አስራ ስምንት መሄጃ አካባቢ የሚገኝ ሲሆን የቆዳ ስፋቱ 500 ካሬ ነዉ፡፡ በዉስጡ 17,500 ገደማ ነዋሪዎች ይገኛሉ፡፡ ወረዳዉ በምስራቅ ከልደታ ወረዳ 3 ፣ በምዕራብ ከኮልፌ ወረዳ 09 ፣ በሰሜን ከአዲስ ከተማ ወረዳ 03 ፣ እንዲሁም በደቡብ ከልደታ ወረዳ 1 ጋር ይዋሰናል፡፡
የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ስልክ
+251113201542 - የጽ/ቤት ስልክ +251911487852 - ቡድን መሪ