image
image
image
image
image

ሞዴል ብሎኮችን በመፍጠር ለነዋሪዎች ምቹና ውብ ጽዱ አከባቢ ለማህበራዊ መስተጋብር ያለው ፋይዳ የላቀ መሆኑ ተገለፀ።

ታህሳስ 16, 2018
የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሞዴል ብሎክ ለመፍጠር እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን ገምግሟል። መድረኩን የመሩት የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አሰፈፃሚ ወ/ሮ ልዕልቲ ግደይ በክፍለ ከተማችን የተሰሩ የኮሪደር ልማት ስራዎች የከተማውን ገፅታ ከመገንባት ባሻገር የንግድ፣ የቱሪዝም መዳረሻ ሆኗል ብለዋል። ሞዴል ብሎክ በመፍጠር ለማህበረሰቡ ጽዱ ውብ ሰላሙ የተረጋገጠ አካባቢን መፍጠር ይገባል ያሉት ወ/ሮ ልዕልቲ ሞዴል ብሎኮችን ለመፍጠር በምንሰራው ተግባር ላይ ባለሞያዎችን ጨምሮ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት አለበት ብለዋል። የውይይቱ ተሳታፊ ለነዋሪዋሪዎቻችን ሞዴል ብሎክ በመፍጠር ለኑሮ ተስማሚ ሰላሙ የተጠበቀ፣ውብ ና ፅዱ ብሎክ ብሎክ ለመፍጠር ጋር በጋራ መስራት እንደሚገባ ገልፀዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ