• የልደታ አስተዳደር ህንፃ 2ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 205
  • +251912689710
  • ዓርብ, ህዳር 14, 2016 ዓ.ም

እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት
በደህና መጡ!

ጽ/ቤቱ ክ/ከተማዉን በአጀንዳና በመልዕክት በመምራት ፈጣንና ተደራሽ የሆነ መረጃን ያሳልጣል!!

እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት
በደህና መጡ!

ጽ/ቤቱ ክ/ከተማዉን በአጀንዳና በመልዕክት በመምራት ፈጣንና ተደራሽ የሆነ መረጃን ያሳልጣል!!

የልደታ ክ/ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት

አላማችን በመንግሥትና በዜጎች መካከል ድልድይ ሆኖ ማገልገል ነው፡፡

የጽ/ቤቱ ኃላፊ መልእክት

የልደታ ክ/ከተማ ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት ጠንካራ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት በቂና የተሟላ መረጃ ያለው፤ በሁለንተናዊ እድገት ንቁ ተሳትፎ የሚያደርግ ህብረተሰብ በመፍጠር ከተማችን አዲስ አበባ የአፍሪካ የብልጽግና ተምሳሌት እንድትሆን ለማስቻል የበኩሉን ራዕይ ሰንቆ በመንቀሳቀስ ላይ ነው፡፡ ጽ/ቤቱ በአዋጅ ቁጥር 74/2014 ዓ/ም በተሰጠው ተግባርና ኃላፊነት መሰረት የተለያዩ የኮሙኒኬሽን አግባቦችን በመጠቀም ዘመናዊ፣ ግልጽ እና ፈጣን ምላሽ መስጠትን ባህሉ ያደረገ የኮሙኒኬሽን ስርዓት በመዘርጋት ላይ ይገኛል፡፡

የኮሙኒኬሽን ዘርፉን በማጠናከር በመንግስትና በህዝብ መካከል ጥራት ያለውና እና ለሁሉም ነዋሪ ተደራሽ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር በማድረግ የህዝቡን ትክክለኛ የመረጃ ፍላጎት በማርካት ተሳትፎና ተጠቃሚነቱን ማሳደግ፣ የሀገራችንና የከተማዋን መልካም ገጽታ መገንባት እንዲሁም በዋና ዋና ሀገራዊና ከተማ አቀፋዊ አጀንዳዎች ላይ የጋራ መግባበትን መፍጠር የሚያስችል ተልዕኮ ይዞ በመንቀሳቀስ ላይ ይገኛል፡፡ ... ተጨማሪ ያንብቡ

ሲፈን ባዩ , የጽ/በቱ ኃላፊ
image description

ጥያቄ ካልዎት እባክዎ ለመደወል አያመንቱ ወይም ይጎብኙን!!

+251910046729

አድራሻችን:-

ልደታ ተስፋ ኮከብ ት/ቤት አጠገብ የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ህንፃ 2ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 205